ዩጋንዳ
ዩጋንዳ ሪፐብሊክ (ወይም ዑጋንዳ) በምስራቅ አፍሪካ የሚገኝ ሀገር ነው። በኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ይዋሰናል። የዩጋንዳ ሰም የመጣው ከቡጋንዳ መንግሥት ነው።
|
Republic of Uganda |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | ካምፓላ | |||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ፣ ስዋሂሊ | |||||
| መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት |
ዮወሪ ሙሰቬኒ |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
236,040 (81ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | ሺሊንግ | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +256 | |||||
ታሪክ
ለማስተካከልከአረቦችና አውሮፓውያን በ1800ቹ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ የሚታወቅ ነገር አልነበረም። በ15ተኛ መቶ ክፍለ-ዘመን ችዌዚ የተባለውን መንግስት በአፈ ታሪክ ይገኛል። አረቦችና አውሮፓውያን በ19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ሲደርሱ ብዙ መንግሥቶች በቦታው ነበሩ። እነዚህም በንዮሮ ፣ ቡሶጋ ፣ ቡጋንዳ ፣ ቶሮ እና አንኮልን ያጠቃልላሉ። ከ1894 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በታላቁ ብሪታን ስትመራ ነበር። የተለያዩ ቦታዎች ከተዋሃዱ በኋላ ዩጋንዳ በ1914 እ.ኤ.አ. ቅርጿን ያዘች።
በ1966 እ.ኤ.አ. ጠቅላይ ሚኒስትር ሚልተን ኦቦቴ ሕገ-መንግሥቱን አፍርሰው እራሳቸውን ፕሬዝዳንት አደረጉ። በ1971 እ.ኤ.አ. ኢዲ አሚን ሀገሩን መምራት ጀመሩ። የኢዲ አሚን አመራር 300,000 የሚገመቱ ዩጋንዳውያንን አስጨርሷል። በ1979 እ.ኤ.አ. የታንዛንያ ኃይሎች ኢዲ አሚንን ከሥልጣን ያስወግዳሉ። ሚልተን ኦቦቴ ወደ ሥልጣን ይመለሳሉ ግን በ1985 እ.ኤ.አ. እንደገና ይወርዳሉ። ያሁኑ ፕሬዝዳንት ዮወሪ ሙሴቪኒ ከ1986 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በሥልጣን ላይ ናቸው።
ፖለቲካ
ለማስተካከል
ፕሬዝዳነንቱ አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ይመርጣሉ። ያሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አፖሎ ሲባምቢ ናቸው።
መልከዓ-ምድር
ለማስተካከልኤኮኖሚ
ለማስተካከልየሕዝብ እስታቲስቲክስ
ለማስተካከልግንኙነት
ለማስተካከልትምህርት
ለማስተካከልየዩጋንዳ የትምህርት ስርዐት የሰባት ዓመት መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት፣ ስድስት ዓመት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እና ከ3 እስከ 5 ዓመት ከሁለተኛ ደረጃ በኃላ ትምህርት ያጠቃልላል። የትምህርት ስርዐቱ ከ1960ዎቹ እ.ኤ.አ. ጀምሮ በሥራ ላይ ውሏል።
ትራንስፖርት
ለማስተካከል- አጠቃላይ የባቡር መንገድ - 1,241 ኪ.ሜ.
- አጠቃላይ መንገድ ርዝመት - 27,000 ኪ.ሜ.
- ሄሊኮፕተር ማረፊያ - 2
