Jump to content

የኢቤሪያ ልሳነ ምድር

ከውክፔዲያ

የኢቤሪያ ልሳነ ምድር ከአውሮፓ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምዕራባዊው ነው። አሁን በእስፓንያ፣ ፖርቱጋል፣ አንዶራና ጂብራልታር ይከፈላል።