Jump to content

አምስት

ከውክፔዲያ

አምስት በተራ አቆጣጠር ከአራት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፭ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፭ኛው ፊደል ኤፕሲሎን («Ε፣ ε») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት «5» ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «5» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 5 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አምስት» ምልክት «V» ነበር።