Jump to content

ሕፃን ልጅ

ከውክፔዲያ
የሕፃናት ተማሪ ቤት በፓሪስ፣ ፈረንሳይ

ሕፃን ልጅ ማለት ከተወለደ በኋላ የሆነና ገና መላውን አካለ መጠን ያልደረሰ የሰው ልጅ ነው፣ በተለመደው ዘመናዊ አለም አቀፍ ትርጓሜ ከ18 ወይም ከ21 አመት በታች የሆነ ሰው ነው።